ለኮፕ 32 ጉባኤ የሆቴል ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ስልጠና መጀመሩ ተገለጸ

13 ноября 14:48
1 Анализ этих новостей
ለኮፕ 32 ጉባኤ የሆቴል ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ስልጠና መጀመሩ ተገለጸ

ለኮፕ 32 ጉባኤ የሆቴል ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ስልጠና መጀመሩ ተገለጸ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) ለኮፕ 32 ጉባኤ የሚመጡ እንግዶችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማስተናገድ ነባርና አዳዲስ የሆቴል ባለሙያዎችን የማሰልጠን ሥራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ገልጿል።

የማህበሩ ፕሬዝዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን ለአሐዱ እንደገለጹት በሆቴሎች ውስጥ የሚገኙ ሠራተኞች ብቻ ለጉባኤው በቂ ባለመሆናቸው፣ ከቱሪዝም ሚኒስቴር እና ከዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር አዳዲስ ሠራተኞችንና ሼፎችን የማሰልጠን ስራ መጀመሩን ተናግረዋል።

Read More

Source: Ahadu Radio
@Ethiopianbusinessdaily
Источник: Ethiopian Business Daily
При загрузке возникла ошибка!